የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መክብብ 2:10

መጽሐፈ መክብብ 2:10 አማ54

ዓይኖቼንም ከፈለጉት ሁሉ አልከለከልኋቸውም፥ ልቤም በድካሜ ሁሉ ደስ ይለው ነበርና ልቤን ከደስታ ሁሉ አላራቅሁትም፥ ከድካሜም ሁሉ ይህ እድል ፈንታዬ ሆነ።