መጽሐፈ መክብብ 11:7-8

መጽሐፈ መክብብ 11:7-8 አማ54

ብርሃን ጣፋጭ ነው ፀሐይንም ማየት ለዓይን መልካም ነው። ሰው ብዙ ዘመን በሕይወት ቢኖር በሁሉም ደስ ይበለው፥ ሆኖም የጨለማውን ዘመን ያስብ፥ ብዙ ቀን ይሆናልና። የሚመጣው ነገር ሁሉ ከንቱ ነው።