የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳግም 6:5-6

ኦሪት ዘዳግም 6:5-6 አማ54

አንተም አምላክህን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም ኃይልህ ውደድ። እኔም ዛሬ አንተን የማዝዘውን ይህን ቃል በልብህ ያዝ።