ዘዳግም 6:5-6
ዘዳግም 6:5-6 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
አምላክህን እግዚአብሔርን (ኤሎሂም ያህዌ) በፍጹም ልብህ፣ በፍጹም ነፍስህ፣ በፍጹም ኀይልህ ውደድ። ዛሬ የምሰጥህን እነዚህን ትእዛዞች በልብህ ያዝ።
Share
ዘዳግም 6 ያንብቡዘዳግም 6:5-6 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አምላክህንም እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ፥ በፍጹምም ነፍስህ፥ በፍጹምም ኀይልህ ውደድ። እኔም ዛሬ አንተን የማዝዘውን ይህን ቃል በልብህ፥ በነፍስህም ያዝ።
Share
ዘዳግም 6 ያንብቡዘዳግም 6:5-6 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
አንተም አምላክህን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም ኃይልህ ውደድ። እኔም ዛሬ አንተን የማዝዘውን ይህን ቃል በልብህ ያዝ።
Share
ዘዳግም 6 ያንብቡዘዳግም 6:5-6 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እግዚአብሔር አምላክህን በፍጹም ልብህ፥ በፍጹም ነፍስህ፥ በፍጹም ኀይልህ ውደድ፤ ዛሬ የምሰጥህን እነዚህን ትእዛዞች አትርሳ፤
Share
ዘዳግም 6 ያንብቡ