የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳግም 1:29-31

ኦሪት ዘዳግም 1:29-31 አማ54

እኔም አልኋችሁ፦ አትደንግጡ፥ ከእነርሱም አትፍሩ፤ በፊታችሁ የሚሄደው አምላካችሁ እግዚአብሔር፥ እናንተ ስታዩ በግብፅና በምድረ በዳ እንዳደረገላችሁ ሁሉ፥ ስለ እናንተ ይዋጋል፤ ወደዚህም ስፍራ እስክትመጡ ድረስ በሄዳችሁበት መንገድ ሁሉ፥ ሰው ልጁን እንዲሸከም አምላክህ እግዚአብሔር እንደተሸከመህ አንተ አይተሃል።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}