የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ዳንኤል 10:13

ትንቢተ ዳንኤል 10:13 አማ54

የፋርስ መንግሥት አለቃ ግን ሀያ አንድ ቀን ተቋቋመኝ፥ እነሆም፥ ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ፥ እኔም ከፋርስ ነገሥታት ጋር በዚያ ተውሁት።