ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:2-3

ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:2-3 አማ54

በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም። ሞታችኋልና፥ ሕይወታችሁም በእግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ተሰውሮአልና፤