ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:14-15

ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:14-15 አማ54

በእነዚህም ሁሉ ላይ የፍጻሜ ማሰሪያ የሆነውን ፍቅርን ልበሱት። በአንድ አካልም የተጠራችሁለት ደግሞ የክርስቶስ ሰላም በልባችሁ ይግዛ፤ የምታመሰግኑም ሁኑ።