የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሐዋርያት ሥራ 8:1

የሐዋርያት ሥራ 8:1 አማ54

በዚያን ቀንም በኢየሩሳሌም ባለች ቤተ ክርስቲያን ላይ ታላቅ ስደት ሆነ፤ ሁሉም ከሐዋርያትም በቀር ወደ ይሁዳና ወደ ሰማርያ አገሮች ተበተኑ።