የሐዋርያት ሥራ 4:33

የሐዋርያት ሥራ 4:33 አማ54

ሐዋርያትም የጌታን የኢየሱስ ክርስቶስን ትንሣኤ በታላቅ ኃይል ይመሰክሩ ነበር፤ በሁሉም ላይ ታላቅ ጸጋ ነበረባቸው።