የሐዋርያት ሥራ 4:33

የሐዋርያት ሥራ 4:33 አማ05

ሐዋርያትም የጌታን የኢየሱስን ትንሣኤ በታላቅ ኀይል ይመሰክሩ ነበር፤ በሁሉም ላይ ታላቅ የእግዚአብሔር ጸጋ ነበረ።