ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 18:23

ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 18:23 አማ54

እርሱም፦ እኔ ብሮጥ ምን ይገድዳል? አለ። እርሱም፦ ሩጥ አለው። አኪማአስም በሜዳው መንገድ በኩል ሮጠ፥ ኵሲንም ቀደመው።