2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:11

2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:11 አማ54

አሁንም ለማሰብ በጎ ፈቃድ እንደ ነበረ፥ እንዲሁ እንዳላችሁ መጠን መፈጸም ደግሞ ይሆን ዘንድ፥ ማድረጉን ደግሞ ፈጽሙ።