2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:18

2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:18 አማ54

ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤