2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:17-18
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:17-18 አማ54
የማይታየውን እንጂ የሚታየውን ባንመለከት፥ ቀላል የሆነ የጊዜው መከራችን የክብርን የዘላለም ብዛት ከሁሉ መጠን ይልቅ ያደርግልናልና፤ የሚታየው የጊዜው ነውና፥ የማይታየው ግን የዘላለም ነው።