2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:10-11

2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:10-11 አማ54

እናንተ ግን ይቅር የምትሉትን እኔ ደግሞ ይቅር እለዋለሁ፤ እኔም ይቅር ካልሁ፥ ይቅር ያልሁትን ስለ እናንተ በክርስቶስ ፊት ይቅር ብዬአለሁ፥ በሰይጣን እንዳንታለል፤ የእርሱን አሳብ አንስተውምና።