ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 7:16

ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 7:16 አማ54

አሁንም ስሜ ለዘላለም በዚያ ይኖር ዘንድ ይህን ቤት መርጫለሁ፤ ቀድሻለሁም፤ ዐይኖቼና ልቤም ዘወትር በዚያ ይሆናሉ።