ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 15:7

ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 15:7 አማ54

እናንተ ግን ለሥራችሁ ብድራት ይሆንላችኋልና በርቱ፤ እጃችሁም አይላላ።”