1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:10

1 ወደ ጢሞቴዎስ 4:10 አማ54

ይህን ለማግኘት እንደክማለንና፥ ስለዚህም እንሰደባለን፤ ይህም ሰውን ሁሉ ይልቁንም የሚያምኑትን በሚያድን በሕያው አምላክ ተስፋ ስለምናደርግ ነው።