አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 17:4

አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 17:4 አማ54

ከፍልስጥኤማውያንም ሰፈር የጌት ሰው ጎልያድ፥ ቁመቱም ስድስት ክንድ ከስንዝር የሆነ፥ ዋነኛ ጀግና መጣ።