አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 17:1

አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 17:1 አማ54

ፍልስጥኤማውያንም ጭፍሮቻቸውን በይሁዳ ባለው በሰኮት አከማቹ፥ በሰኮትና በዓዜቃ መካከል በአርፌስደሚም ሰፈሩ።