አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 17:1

አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 17:1 አማ05

ፍልስጥኤማውያን ሶኮ ተብላ በምትጠራው በይሁዳ ለጦርነት ተሰለፉ፤ እነርሱም በሶኮና በዐዜቃ መካከል ኤፌስዳሚም ተብሎ በሚጠራው ቦታ ሰፍረው ነበር።