1 የጴጥሮስ መልእክት 3:13-14

1 የጴጥሮስ መልእክት 3:13-14 አማ54

በጎንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማን ነው? ነገር ግን ስለ ጽድቅ እንኳ መከራን ብትቀበሉ ብፁዓን ናችሁ። ማስፈራራታቸውንም አትፍሩ አትናወጡም፥