1 የጴጥሮስ መልእክት 2:25

1 የጴጥሮስ መልእክት 2:25 አማ54

በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ። እንደ በጎች ትቅበዘበዙ ነበርና፥ አሁን ግን ወደ ነፍሳችሁ እረኛና ጠባቂ ተመልሳችኋል።