የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

1 የጴጥሮስ መልእክት 1:1-2

1 የጴጥሮስ መልእክት 1:1-2 አማ54

የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ ጴጥሮስ፥ እግዚአብሔር አብ አስቀድሞ እንዳወቃቸው በመንፈስም እንደሚቀደሱ፥ ይታዘዙና በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይረጩ ዘንድ ለተመረጡት በጳንጦስና በገላትያ በቀጵዶቅያም በእስያም በቢታንያም ለተበተኑ መጻተኞች፦ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}