የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መሓ​ልየ መሓ​ልይ ዘሰ​ሎ​ሞን 2:16-17

መሓ​ልየ መሓ​ልይ ዘሰ​ሎ​ሞን 2:16-17 አማ2000

ልጅ ወን​ድሜ የእኔ ነው፥ እኔም የእ​ርሱ ነኝ፤ በሱፍ አበ​ባ​ዎች መካ​ከ​ልም መን​ጋ​ውን ያሰ​ማ​ራል። ልጅ ወን​ድሜ ሆይ፥ ቀኑ እስ​ኪ​ነ​ፍስ፥ ጥላ​ውም እስ​ኪ​ሸሽ ድረስ ተመ​ለስ፤ በቅ​መም ተራራ ላይ ሚዳ​ቋ​ውን ወይም የዋ​ላ​ውን እን​ቦሳ ምሰል።