የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 7:3-4

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 7:3-4 አማ2000

“የአምላካችንን ባሪያዎች ግምባራቸውን እስክናትማቸው ድረስ ምድርን ቢሆን ወይም ባሕርን ወይም ዛፎችን አትጕዱ፤” አላቸው። የታተሙትንም ቍጥር ሰማሁ፤ ከእስራኤል ልጆች ነገድ ሁሉ የታተሙት መቶ አርባ አራት ሺህ ነበሩ።