የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 19:12-13

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 19:12-13 አማ2000

ዐይኖቹም እንደ እሳት ነበልባል ናቸው፤ በራሱ ላይም ብዙ ዘውዶች አሉ፤ ከእርሱም በቀር አንድ እንኳ የማያውቀው የተጻፈ ስም አለው፤ በደምም የተረጨ ልብስ ተጐናጽፎአል፤ ስሙም የእግዚአብሔር ቃል ተብሎአል።