መዝ​ሙረ ዳዊት 95:3-7

መዝ​ሙረ ዳዊት 95:3-7 አማ2000

ክብ​ሩን ለአ​ሕ​ዛብ፥ ተአ​ም​ራ​ቱ​ንም ለወ​ገ​ኖች ሁሉ ንገሩ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ታላቅ፥ ምስ​ጋ​ና​ውም ብዙ ነውና፥ በአ​ማ​ል​ክ​ትም ሁሉ ላይ የተ​ፈራ ነውና። የአ​ሕ​ዛብ አማ​ል​ክት ሁሉ አጋ​ን​ንት ናቸ​ውና፤ እግ​ዝ​አ​ብ​ሔር ግን ሰማ​ያ​ትን ፈጠረ። እም​ነ​ትና በጎ​ነት በፊቱ፥ ቅድ​ስ​ናና የክ​ብር ገና​ና​ነት በመ​ቅ​ደሱ ውስጥ ናቸው። የአ​ሕ​ዛብ ወገ​ኖች፥ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አምጡ፥ ክብ​ር​ንና ምስ​ጋ​ናን ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አምጡ፤