የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 71:14-18

መዝ​ሙረ ዳዊት 71:14-18 አማ2000

ከአ​ራ​ጣና ከቅ​ሚያ ነፍ​ሳ​ቸ​ውን ያድ​ና​ታል፤ ስሙም በፊ​ታ​ቸው ክቡር ነው። እርሱ ይኖ​ራል፥ ከዓ​ረ​ብም ወር​ቅን ይሰ​ጡ​ታል፤ ሁል​ጊ​ዜም ስለ እርሱ ይጸ​ል​ያሉ፥ ዘወ​ት​ርም ይመ​ር​ቁ​ታል። በተ​ራ​ሮች ራስ ላይ ለም​ድር ሁሉ መጠ​ጊያ ይሆ​ናል፤ ፍሬ​ውም ከሊ​ባ​ኖስ ዛፍ ይልቅ ከፍ ከፍ ይላል፤ እንደ ምድር ሣር በከ​ተማ ይበ​ቅ​ላል። ስሙ ለዘ​ለ​ዓ​ለም ቡሩክ ነው፥ ከፀ​ሓ​ይም አስ​ቀ​ድሞ ስሙ ነበረ፤ የም​ድር አሕ​ዛብ ሁሉ በእ​ርሱ ይባ​ረ​ካሉ፥ ሕዝቡ ሁሉ ያመ​ሰ​ግ​ኑ​ታል። ብቻ​ውን ተአ​ም​ራ​ትን የሚ​ያ​ደ​ርግ የእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይመ​ስ​ገን።