የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 61:1-3

መዝ​ሙረ ዳዊት 61:1-3 አማ2000

ነፍሴ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የም​ት​ገዛ አይ​ደ​ለ​ች​ምን? መድ​ኀ​ኒቴ ከእ​ርሱ ዘንድ ናትና። እርሱ አም​ላኬ መድ​ኀ​ኒ​ቴም ነውና፤ እርሱ ረዳቴ ነው ሁል​ጊ​ዜም አል​ታ​ወ​ክም። እስከ መቼ በሰው ላይ ትቆ​ማ​ላ​ችሁ? እና​ንተ ሁላ​ችሁ እን​ዳ​ዘ​ነ​በለ ግድ​ግዳ እንደ ፈረ​ሰም ቅጥር ትገ​ድ​ሉ​ታ​ላ​ችሁ።