የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 61:1-3

መጽሐፈ መዝሙር 61:1-3 አማ05

አምላክ ሆይ! ጩኸቴን አድምጥ፤ ጸሎቴንም ስማ። ተስፋ ቈርጬ ሳለ ከሩቅ አገር ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ ከእኔ በላይ ወደ አለው ከፍተኛ አምባ ምራኝ። አንተ ጠባቂዬና ከጠላቶቼ የምከለልብህ ብርቱ መጠጊያዬ ነህ።