የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 40:1-2

መዝ​ሙረ ዳዊት 40:1-2 አማ2000

ለድ​ሃና ለም​ስ​ኪን የሚ​ያ​ስብ ብፁዕ ነው፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከክፉ ቀን ያድ​ነ​ዋል። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይጠ​ብ​ቀ​ዋል፥ ሕያ​ውም ያደ​ር​ገ​ዋል፥ በም​ድር ላይም ያስ​መ​ሰ​ግ​ነ​ዋል፥ በጠ​ላ​ቶቹ እጅ አሳ​ልፎ አይ​ሰ​ጠ​ውም።