የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 34:6-8

መዝ​ሙረ ዳዊት 34:6-8 አማ2000

መን​ገ​ዳ​ቸው ዳጥና ጨለማ ትሁን፥ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም መል​አክ ያሳ​ድ​ዳ​ቸው። በከ​ንቱ ያጠ​ፉኝ ዘንድ ወጥ​መ​ዳ​ቸ​ውን ሸሽ​ገ​ው​ብ​ኛ​ልና፥ ነፍ​ሴን በከ​ንቱ አበ​ሳ​ጭ​ተ​ዋ​ታ​ልና። ያላ​ወ​ቋት ወጥ​መድ ትም​ጣ​ባ​ቸው፥ የሸ​ሸ​ጓ​ትም ወጥ​መድ ትያ​ዛ​ቸው፤ በዚ​ህ​ችም ወጥ​መድ ውስጥ ይው​ደቁ።