መዝ​ሙረ ዳዊት 3:3-5

መዝ​ሙረ ዳዊት 3:3-5 አማ2000

አንተ ግን አቤቱ፥ መጠ​ጊ​ያዬ ነህ፤ ክብ​ሬና ራሴን ከፍ ከፍ የም​ታ​ደ​ር​ገው አንተ ነህ። በቃሌ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጮኽሁ፤ ከተ​ቀ​ደሰ ተራ​ራ​ውም ሰማኝ። እኔ ተኛሁ፤ አን​ቀ​ላ​ፋ​ሁም፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም አን​ሥ​ቶ​ኛ​ልና ተነ​ሣሁ።