የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 25:4-6

መዝ​ሙረ ዳዊት 25:4-6 አማ2000

በከ​ንቱ ሸንጎ አል​ተ​ቀ​መ​ጥ​ሁም፥ ከዐ​መ​ፀ​ኞ​ችም ጋር አል​ገ​ባ​ሁም። የክ​ፉ​ዎ​ችን ማኅ​በር ጠላሁ፥ ከከ​ዳ​ተ​ኞች ጋር አል​ቀ​መ​ጥም። እጆቼን በን​ጽ​ሕና አጥ​ባ​ለሁ፤ አቤቱ፥ መሠ​ዊ​ያ​ህን እዞ​ራ​ለሁ፥