የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 150

150
ሃሌ ሉያ።
1እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን በተ​ቀ​ደሱ ቦታ​ዎች አመ​ስ​ግ​ኑት፤
በኀ​ይሉ ጽናት አመ​ስ​ግ​ኑት።
2በከ​ሃ​ሊ​ነቱ አመ​ስ​ግ​ኑት፤
እንደ ታላ​ቅ​ነቱ ብዛት አመ​ስ​ግ​ኑት።
3በመ​ለ​ከት ድምፅ አመ​ስ​ግ​ኑት፤
በበ​ገ​ናና በመ​ሰ​ንቆ አመ​ስ​ግ​ኑት፤
4በከ​በ​ሮና በሽ​ብ​ሸባ አመ​ስ​ግ​ኑት፤
አው​ታር በአ​ለው መሣ​ሪ​ያና በእ​ን​ዚራ አመ​ስ​ግ​ኑት።
5ድምፁ መል​ካም በሆነ ጸና​ጽል አመ​ስ​ግ​ኑት፤
በጸ​ና​ጽ​ልና በእ​ል​ልታ አመ​ስ​ግ​ኑት።
6እስ​ት​ን​ፋስ ያለው ሁሉ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ያመ​ስ​ግ​ነው።
ሃሌ ሉያ።

ማድመቅ

Share

Copy

None

ያደመቋቸው ምንባቦች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ እንዲቀመጡ ይፈልጋሉ? ይመዝገቡ ወይም ይግቡ