መዝ​ሙረ ዳዊት 142:6

መዝ​ሙረ ዳዊት 142:6 አማ2000

እጆ​ቼን ወደ አንተ ዘረ​ጋሁ፤ ነፍ​ሴም እንደ ምድረ በዳ አን​ተን ተጠ​ማች።