መዝ​ሙረ ዳዊት 140:6-8

መዝ​ሙረ ዳዊት 140:6-8 አማ2000

ኀያ​ላ​ኖ​ቻ​ቸው በዓ​ለት አጠ​ገብ ተጣሉ፥ ተች​ሎ​ኛ​ልና ቃሌን ስሙኝ። እንደ ጓል በም​ድር ላይ ተሰ​ነ​ጣ​ጠቁ እን​ዲሁ አጥ​ን​ቶ​ቻ​ቸው በሲ​ኦል ተበ​ተኑ፥ አቤቱ፥ ጌታዬ፥ ዐይ​ኖቼ ወደ አንተ ናቸ​ውና፤ በአ​ንተ ታመ​ንሁ፥ ነፍ​ሴን አታ​ው​ጣት።