የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 103:1-5

መዝ​ሙረ ዳዊት 103:1-5 አማ2000

ነፍሴ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ታመ​ሰ​ግ​ነ​ዋ​ለች፤ አቤቱ አም​ላኬ ሆይ፥ አንተ እጅግ ታላቅ ነህ፤ መታ​መ​ን​ንና የጌ​ት​ነ​ትን ክብር ለበ​ስህ። ብር​ሃ​ንን እንደ ልብስ ተጐ​ና​ጸ​ፍህ፤ ሰማ​ይ​ንም እንደ መጋ​ረጃ ዘረ​ጋህ፤ እል​ፍ​ኙን በውኃ የሚ​ሠራ፥ ደመ​ናን መሄ​ጃው የሚ​ያ​ደ​ርግ፥ በነ​ፋስ ክን​ፍም የሚ​ሄድ፥ መላ​እ​ክ​ቱን መን​ፈስ፥ አገ​ል​ጋ​ዮ​ቹ​ንም የእ​ሳት ነበ​ል​ባል የሚ​ያ​ደ​ር​ጋ​ቸው። ለዘ​ለ​ዓ​ለም እን​ዳ​ት​ና​ወጥ፥ ምድ​ርን መሠ​ረ​ታት፥ አጸ​ና​ትም።