መጽሐፈ ምሳሌ 11:27

መጽሐፈ ምሳሌ 11:27 አማ2000

መልካምን የሚያስብ መልካም ክብርን ይወድዳል። ክፋትን የሚፈልግን ግን ክፋት ታገኘዋለች።