ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:12-13
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:12-13 አማ2000
እኔ ችግሩንም፥ ምቾቱንም እችላለሁ፤ ራቡንም፥ ጥጋቡንም፥ ማዘኑንም፥ ደስታውንም፥ ሁሉን በሁሉ ለምጀዋለሁ፤ በሚያስችለኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ።