የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 6:6-7

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 6:6-7 አማ2000

አንተ ግን ስትጸልይ፥ ወደ እልፍኝህ ግባ፤ መዝጊያህንም ዘግተህ በስውር ላለው አባትህ ጸልይ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል። “አሕዛብም በመናገራቸው ብዛት እንዲሰሙ ይመስላቸዋልና ስትጸልዩ እንደ እነርሱ በከንቱ አትድገሙ።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች