የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:7-10

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:7-10 አማ2000

የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፤ይማራሉና። ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፤እግዚአብሔርን ያዩታልና። የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፤የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና። ስለ ጽድቅ የሚሰደዱ ብፁዓን ናቸው፤መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች

Free Reading Plans and Devotionals related to የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:7-10