የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 22:35-38

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 22:35-38 አማ2000

ከእነርሱም አንድ ሕግ አዋቂ ሊፈትነው “መምህር ሆይ! ከሕግ ማናቸይቱ ትእዛዝ ታላቅ ናት?” ብሎ ጠየቀው። ኢየሱስም እንዲህ አለው “ ‘ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ።’ ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች