የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 12:51-53

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 12:51-53 አማ2000

ሕዝ​ቡ​ንም እን​ዲህ አላ​ቸው፥ “ለም​ድር ሰላ​ምን ያመ​ጣሁ ይመ​ስ​ላ​ች​ኋ​ልን? እላ​ች​ኋ​ለሁ፤ አይ​ደ​ለም፤ ሰይ​ፍ​ንና መለ​ያ​የ​ትን ነው እንጂ። ከእ​ን​ግ​ዲ​ህስ ወዲህ አም​ስት ሰዎች በአ​ንድ ቤት ቢኖሩ ሦስቱ ከሁ​ለቱ፥ ሁለ​ቱም ከሦ​ስቱ ይለ​ያሉ፤ አባት ከልጁ፥ ልጅም ከአ​ባቱ ይለ​ያል፤ እናት ከል​ጅዋ፥ ልጅም ከእ​ናቷ ትለ​ያ​ለች፤ አማት ከም​ራቷ፥ ምራ​ትም ከአ​ማቷ ትለ​ያ​ለች።”