መጽ​ሐፈ ኢዮብ 8:5-7

መጽ​ሐፈ ኢዮብ 8:5-7 አማ2000

“አንተ ግን ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ገሥ​ግሥ፥ ሁሉን ወደ​ሚ​ች​ለው አም​ላ​ክም ጸልይ፥ ንጹ​ሕና ጻድቅ ብት​ሆን፥ ልመ​ና​ህን ፈጥኖ ይሰ​ማ​ሃል፥ የጽ​ድ​ቅ​ህ​ንም ብድ​ራት ፈጽሞ ይሰ​ጥ​ሃል። ጅማ​ሬ​ህም ታናሽ ቢሆ​ንም እንኳ ፍጻ​ሜህ ቍጥር አይ​ኖ​ረ​ውም።