የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽ​ሐፈ ኢዮብ 4:4-6

መጽ​ሐፈ ኢዮብ 4:4-6 አማ2000

በቃ​ልህ በሽ​ተ​ኞ​ችን ታስ​ነሣ ነበር፥ የሚ​ብ​ረ​ከ​ረ​ከ​ው​ንም ጕል​በት ታጸና ነበር። አሁን ግን ሕማም በአ​ንተ ላይ መጥቶ ዳሰ​ሰህ። አን​ተም ተቸ​ገ​ርህ። ጥን​ቱን ፍር​ሀ​ትህ፥ ተስ​ፋ​ህም፥ የመ​ን​ገ​ድ​ህም ጠማ​ማ​ነት፥ ስን​ፍና አይ​ደ​ለ​ምን?