የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽ​ሐፈ ኢዮብ 20:4-5

መጽ​ሐፈ ኢዮብ 20:4-5 አማ2000

ሰው በም​ድር ላይ ከተ​ፈ​ጠረ፥ ከድሮ ዘመን ጀምሮ፥ በአ​ን​ተስ ዘመን እን​ደ​ዚህ ያለ ነገር ታው​ቃ​ለ​ህን? የኀ​ጢ​ኣ​ተ​ኞች ደስታ ታላቅ ሰልፍ ነው፥ የዝ​ን​ጉ​ዎ​ችም ደስታ ጥፋት ነው።