የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 4:32-34

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 4:32-34 አማ2000

ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም፥ “እኔ የም​በ​ላው እና​ንተ የማ​ታ​ው​ቁት ምግብ አለኝ” አላ​ቸው። ደቀ መዛ​ሙ​ር​ቱም እርስ በር​ሳ​ቸው፥ “አን​ዳች የሚ​በ​ላው ምግብ ያመ​ጣ​ለት ሰው ይኖር ይሆን?” ተባ​ባሉ። ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም እን​ዲህ አላ​ቸው፥ “የእ​ኔስ መብል የላ​ከ​ኝን የአ​ባ​ቴን ፈቃድ አደ​ርግ ዘንድ፥ ሥራ​ው​ንም እፈ​ጽም ዘንድ ነው።